Jump to content

የሰለሞን ደሴቶች እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ከውክፔዲያ

የሰለሞን ደሴቶች እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሰለሞን ደሴቶች እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ፌዴሬሽኑ የተመሠረተው በ1978 እ.ኤ.አ. ሲሆን የሰለሞን ደሴቶች ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።