Jump to content

ቤተ መጻሕፍት

ከውክፔዲያ
አውራ አምባ ማሕበረሠብ በ1999 ዓ.ም. የተሠራ ቤተ መፃሕፍት

ቤተ መጽሀፍት የተለያዩ መረጃዎች፣ ጥራዞች፣ መጽሀፎች፣ እለታዊ እትሞች እንዲሁም ሌሎች ማጣቀሻዎች በዓይነት በዓይነት ተደርድረው የሚገኙበት ቤት ነው። ይህ ስብስብ በመንግሥት፣ በተቋማት ወይም በግለሠብ ደረጃ ሊቋቋም ይችላል።