Jump to content

ከ«ኑር-ሡልታን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
በለው እንደወትሮ moved page ኑርሡልታን to ኑር-ሡልታን: ዳሽ አለው
No edit summary
Tags: Reverted Visual edit
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Central Downtown Astana 2.jpg|thumb|'''አስታና''']]
'''ኑርሡልጣን'''፣ ቀድሞ '''አስታና''' ('''Астана''') የ[[ካዛክስታን]] [[ዋና ከተማ]] ነው።
'''ኑርሡልጣን'''፣ ቀድሞ '''አስታና''' ('''Астана''') የ[[ካዛክስታን]] [[ዋና ከተማ]] ነው።



እትም በ04:22, 15 ኦክቶበር 2022

ስዕል:Central Downtown Astana 2.jpg
አስታና

ኑርሡልጣን፣ ቀድሞ አስታና (Астана) የካዛክስታን ዋና ከተማ ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 288,200 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 51°18′ ሰሜን ኬክሮስ እና 7°45′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

በሥፍራው ላይ የሩስያ ወታደሮች አምባ በ1816 ዓ.ም. ሠሩ። ይህ በኋላ አክሞሊንስክ የተባለ መንደር ሆነ። በ1953 ዓ.ም. ስሙ ጸሊኖግራድ ሆነ። በ1983 ደግሞ ስሙ አቅሞላ ሆነ። ከ1989 ዓ.ም. ጀምሮ ዋና ከተማ በሆነበት ወቅት ስሙ አስታና ሆነ፣ በመጨረሻም በ2011 ዓም ስሙ ኑርሡልጣን ሆነ።